eagbptu

eagbptu

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር ለተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር ለተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም ለተማሪዎች የሚሆን 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን ብር) የሚገመት የመማሪያ ደብተር ለአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ…