የቀዳማዊ ማኅበሩ መሪዎች ከኢሰማኮና ከፌደሬሽን ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል

ጠንካራ ተቋም ሀገርን ይገነባል፤ ኢትዮጵያችንን ጠንካራ ሀገር ለማድረግና ለመጭው ትውልድ የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ በሚደረገው ርብርብ ውስጥ አየር መንገዳችንን አለም ላይ ተወዳዳሪ ተቋም ለማድረግ ቃልኪዳናችንን በማደስ በተግባርና በትጋት በመስራት እናረጋግጣለን!

ድርጅታችን በልባችን፤ ከፍታው ኩራታችን፤ እድገቱ ደስታችን፤ በህልውናው የማንደራደርበት የሚልዮኖች ሀብት ነው፤፤ አንድነታችንና አብሮነታችን ድርጅታችንን ከማሳደግ ባለፈ ኢትዮጵያን ያሻግራል ፤ አንድነታችንና አብሮነታችን ድርጅታችንን ከማሳደግ ባለፈ ኢትዮጵያን ያሻግራል!

ለኢሰማኮና ለፌደሬሽን ኃላፊዎች ከፍተኛ ክብር ያለን ሲሆን በቀዳማዊ ማኅበሩና በድርጅታችን ሰራተኞች ሥም ከፍተኛ ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን።